Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የናት ድሀ የለውም የንግዳ አይን አፋር ባለቤቱን ይጋብዛል የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም የአህያ "እቃው" ሆዱ ውስጥ ነው የአሳ ግማቱ ከወደ አናቱ የአሳ ግማቱ ከወደ ጭንቅላቱ የ10 አለቃዬ ምክትሌ ሆይ አንተም እንደ መቶ ትኮራለህ ወይ የአባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ የአባይ ልጅ ኩሬ የአባይን ልጅ ወዳቂ የዞማ ልጅ ሳቂ የአባይን ልጅ ውሀ ጠማው የላጭን ልጅ ቅማል በላው የአንዱ ሀገር ዘፈን ለአንዱ ሀገር ለቅሶ ነው የአንድ ቀን መዘዝ ያለ ዘጠኝ ወር አይመዘዝ የአይጦች ኣድማ ምርጫ አስኪደርስ ነው የአገሬ ሰዎች ተጠንቀቁ የሰረቁት ስጋ ያስይዛል መረቁ የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም የአፍ ወለምታ በፖሊስ ይታሻል የእህል ክፉ አጃ የሳር ክፋ ሙጃ የነገር ክፋ እንጃ የእህል ጣም በጉረሮ የነገር ጣም በዝሮ የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra