Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል የእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል የእንጨት ምንቸት እራሱ አይድን ሌላ አያድን የክፉ ሰው ተዝካር ውሀ ያስወስዳል በህዳር የክረምት ጥማትና የመከር ጊዜ ረሀብ አለባለቤቱ የሚያውቀው የለም የወረት ውሻ ስሟ ወለተኪሮስ የወረቀት ላይ ነብር የተግባር ስንኩል (አንሁን) የወንድ አልጫ የእንዶድ ሙቀጫ የወንድ አጭር ዝንጀሮ የሴት አጭር ወይዘሮ የወንድም ልጅ ባይወልዱትም ልጅ የወንዶች ባል አይተህ ማር የወንድ ልጅ ሞት ያደረገውን የዘነጋለት የወንድ አልጫ አንዶድ ሙቀጫ የወንድምህ ጢም ሲላጭ ጢምህን ውሀ አርስ የወጣ ቢገባ የገባ ይወጣል የወደቀ ዛፍ መንገዱን ዘጋ የወደደና የአበደ አንድ ነው የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም የወጋ ቢረሳ ፖሊስ ያስታውሳል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra