Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የደላው ወርቅ ያስራል የደመና ውሀ ጥምና የእናት በደል አይታወቅም የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ የደንቆሮ ሰርግ በሽብሽባ ያልቃል የድመት ልጅ መቧጨሯን አትረሳም የድሮው ኮንጎዬ ካሁኑ ስቶኪንጌ ተሻለኝ የድፍድፍ ኩራቱ ውሀ እስኪገባበት የድፍድፍ ኩራቱ ውሀ እስኪገባ ነው የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል የጅብ ችኩል ቶሎ ያፏጫል የገበያ ሽብር ለሌባ ሰርጉ ነው የገበያ ግርግር ለሌባ ይበጃል የገንዘብን ነገር ካሰላሰሉት አባ ሀናም ሞቱ አንደጨበጡት የገጣጣ ሚስት ችግሩን አልቅሶ ካልነገራት አይገባትም የጉልበት ግማሹ አፍ ነው የጉድ አገር ገንፎ በጣም ይጣፍጣል የጉድ አገር ገንፎ አያደር ይፋጃል የጉሮሮን መታነቅ ያይን መደንቆል ያስጥለዋል የጎረምሳ መልኩ እንጂ አነጋገሩ አያምርም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra