Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የጎረምሳ መልኩ እንጂ አነጋገሩ አያምርም የጎጃም አዝመራ ሽንብራ ነው አሉ አኛም እንዳንበላ ተነቀለ አሉ የጊዜ ግልባጭ አግር ሰውነት ያካል የግመል ሽንት ይመስል ሁሌ ወደኋላ የግፍ ግፍ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ የጥቅምት ቀን አና የቆንጆ ሳቅ አያታልልህ የጥንት ወዳጅክን በምን ሽኘኸው በሻሽ አዲሱ አንዳይሽሽ የጨለማ አፍጣጭ የእውር ገልማጭ የጨለማ አፍጣጭ የአውር ገልማጭ አይረባም የጨረቃ ሂያጅ የምስክር ፈራጅ የጨረቃ ሂያጅ የምስክር ፈራጅ የጨረቃ ንጋትና የአውር ሞት አይታወቅም የጨርቅ ነጩ የበራ ልጩ የጨነቀው እርጉዝ ያገባል የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ስትወልድበት ገደል ይገባል የጨነቀው ይዋጋል ያልደረሰበት ያወጋል የጨዋ ልጅ ሁሉ አርግዟል ሆዱ የጨዋ ልጅ ሁሉ አርግዟል በሆዱ የጨዋ ልጅ ሲያዝን አሳ በወንዝ ይመክን የጨዋ ልጅ ሲያዝን ውሀ በወንዝ ይመክን Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra