Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የጨዋ ልጅ ሲያዝን ውሀ በወንዝ ይመክን የጨዋ ልጅ ሲፋታ ይጋባ ይመስላል የጨዋ ልጅ ከከተማ የድሀ ልጅ ከውድማ የጨዋ ልጅና ቅል ተሰባሪ ነው የጨው ገደል ሲናድ ሞኝ ይስቃል ብልህ ያለቅሳል የጨው ገደል ሲናድ ብልህ ያለቅሳል ሞኝ ይልሳል የጨውን ባለእዳ በጨው ቢያባብሉት ጨዌን ማለቱ አይቀርም የጨጌ ከብት በየወገኑ ይከተት የጫማ ጠጠርና የእንጀራ ልጅ እያደር መቆርቆሩ አይቀርም የጫማ ጠጠርና የአንጀራ አናት አያደር መቆርቆሩ አይቀርም የፈላ ጠጅ የደረሰ ልጅ የፈረሰኛ ማቅ ለባሽ የሴት ትምባሆ ቀማሽ የፈረሰኛ ማቅ ለባሽ የሴት ትምባሆ ጎራሽ የፈረሰ አልጋ የተሽበረ ዜጋ የፈረንጅ አሽከር ነጭ ለባሽ ሳህን አመላላሽ የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል የፈሪ ዱላ ሰላሳ ነው የፈሪ ዱላ አያዳግምም የፈሪ በትር ኣስር የፈሪ ገዳይነት ለማታ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra