Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የሌባን ጠበቃ ደርበህ ውቃ የልመና በሬ ትክክል አይሄድም የልመና እንጀራ ምንጊዜም ከልመና አያወጣም የልቡ ሳይደርስ እድሜ ይደርስ የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል የልቡን አድራጊ አይናደድም የልብህን ቢያናግሩህ አለ እዳ ቢለቁህ የልብህን ቢያናግሩህ አለ እዳ ቢሰዱህ የልብስ ቀላል ባለቤቱን ያቀላል የልጅ ልጅ እህል ፈጅ ኋላም ጅብ ያስፈጅ የልጅ ልጅ ጅብ አስፈጅ የልጅ መልከ ጥፉ በስም ይደግፋ የልጅ ሞት የእግር እሳት የልጅ ስጋ በናቷ ቅቤ የልጅ ቀላቢ የአህያ ጋላቢ የልጅ ብልጥ እየቀደመ ይውጥ የልጅ ብልጥ የፊት የፊቱን የልጅ ብልጥ የሰጡትን የልጅ አናት አባይ ናት የልጅ ተሟጋች በፊት ሰማይ ያያል ኋላ መሬት Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra