Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የፈሪ ገዳይነት ለማታ የፈሰሰ ውሀን ማቆር ይጠቅማል የፈሰሰ ውሀ አይታፈስ የፈሰሰ አይታፈስ የሞተ አይመለስ የፈሲታ ተቆጢታ የፈሳ የጥጋብም አይደል ሲረሳ የፈስ ማደናገሪያው ዳባ የፈስ ማደናገሪያው ዳቦ የፈቷት ሴት ያጠቡት ወጪት የወጡበት ቤት አንድ ነው የፈቷት ሴት ያጠቡት ወጪት የወጡበት ቤት አንድ ናቸው የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል የፊተኛውን አሳረርሽ ቢሏት የኋለኛውን ጥሬ አወጣች የፊት መሪ የኋላ ቀሪ የፊት ምስጋና ለኋላ ሀሜት ያስቸግራል የፊት እድፍ በመስታወት የሀጢአት እድፍ በካህናት የፊት ከብት የእጅ ወረት የፊት ወዳጅህን በምን ቀበርከው በሻሽ የኋለኛው እንዳይሽሽ የፊት የፊቱን ኣለ ጓያ ነቃይ የፋቂ ልጅ ሰነፍ አንዱን ሳይፍቅ አንዱን ይዘፍቅ የፋቂ ሰነፍ አንዱን ሳይፍቅ አንዱን ይዘፍቅ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra