Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የፋቂ ሰነፍ አንዱን ሳይፍቅ አንዱን ይዘፍቅ የፋቂ ቆንጆ ቡድነቱን አይተውም የፌጦ መስሎሽ ሰናፍጭ ትቀምሽ የፌጦ ብቅል የብሳና ጌሾ የተልባ አሻሮ ይህን ጠምቆ ለማ የሰው ነገር ለማይሰማ የፍቅር ጣእሙ በመሳለሙ የፍየል ልጁን የሌባ እጁን የፍየል ጅራት ቂጥ አይከድን ከብርድ አያድን የፍየል ጅራት ብልት አይከድን ከብርድ አያድን የፍየል ጅራት ከብርድ አያድን ብልት አይከድን የፍየል ጅራት ከብርድ አያድን አፍረት አይከድን የፍየል ጅራት ከብርድ አያድን አፍረት አይከድን የፍየል ጭራና የሰው ሀሳብ ሁልጊዜ ወደ ላይ ነው የፍጅት ወራት አሳት በወንፊት የፖሊስ ዘመድና የቤንዚን አመድ የፖሊስ ዘመድ የቤንዚን አመድ የለውም ዪዪዪዪዪ ..... አለ !አምቡላንስ (የቁጭት አባባል) ያህያ ስጋ አልጋ ሲሉት አመድ ያህያ ባል ቀለበት አያስርም ያህያ ባል ከጅብ ጉቦ በላ ያህያ ባል ከዥብ አያስጥል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra