Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያህያ ባል ከዥብ አያስጥል ያህያ ውሀ ጠጭ ሳይታወቅ መጣጭ ያህያ ልጅ ጥሎ ይረግጣል የፈረስ ልጅ ጥሎ ይደነግጣል ያህያ ስጋ ካልጋ ሲሉት ካመድ ያህያ ካልጋ ሲሉት አምድር ያህያ ስጋ ውርደተኛ አልጋ ላይ ቢያኖሩት አመሬት ይተኛ ያህያ ቀበጥ ከጅብ ጡት ይጣባል ያህያ ባል ከጅብ አያስጥል ያህያ እንግዳ የጅብ አራት ነው ያህያ ደግነት ጭነት ማብዛት ያህያ ውሀ ጠጭ ሳይታወቅ መጣጭ ያህያ ጀላፋ መስክ ያጠፋ የሹም ዘፋፋ አገር ያጠፋ ያህያ ፍለጋና የጥሬ እራት በግዜ ነው ያህያ ፍሪዳ የእባብ ለማዳ የለውም ያለባለቤቱ አይነድም እሳቱ ያለአንድ የላት በዘነዘና ትነቀስ ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ያለውን የወረወረ ንፉግ አይባልም ያለአዋቂ ተራች የራሱን አመልካች ያለ ዝናብ ነጎዳ ያለ ብድር እዳ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra