Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያለ በሬ ምን ያደርጋል ገበሬ ያለበት ይብላላበት ያለበት ይጉላላበት ያለ ባለቤቱ አይነድም እሳቱ ያላባቱ ቢዛቁን አባክኖ ያባክን ያለአቻ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ያለ እዳው መዝመት ዋ ብሎ መቅረት ያለ እዳው ዘማች ዋ ብሎ መቅረት ያለ ክንፍ መብረር ያለ ስራ መክበር ያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ ያለው ይምዘዝ የሌለው ይፍዘዝ ያለው ይመዛል የሌለው ይፈዛል ያለው ይበላል የሌለው ያፈጣል ያለውን ካልሰቱ በስም አይበሉ ያለ ዘዴ ጋሻ እንቅብ ነው ያለ ዘመድ ነግሶ ያለ አቡን ቀስሶ ያለ ዝናብ ነጎዳ ያለብድር እዳ ያለ የሚኖር ይመስላል የሞተ ያልነበረ ይመስላል ያለ ጊዜው የተወለደ ልጅ አባቱን ጥሎ አያቱን ያስረጅ ያለ ጎረቤት ቡና ያለ ሙያ ዝና Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra