Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያለ ጎረቤት ቡና ያለ ሙያ ዝና ያለ ጎታ ደረባ ያለልብስ ካባ ያለ ጎተራ ደረባ ያለልብስ ካባ ያለ ጎታ ደረባ ምንድን ነው ያለ ይበዛል አለ ወፍጮ ያለ ጥርስ ቆሎ ያለ ጓድ አምባጓሮ ያለ ጨው በርበሬ ያለሞፈር በሬ ያለ ፊቱ አይቆርስ ያለባለቤቱ አይወርስ ያለ ፍርድ ማሰር በፈጣሪ ማማረር ያለ ፍቅር ሰላም ያለ ደመና ዝናብ ያለ ፍቅር ጸሎት ያለ እንጨት እሳት ያሉሽን በሰማሽ ኖርዌይ ባልመጣሽ ያሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ያላማረ ሰርግ ጉልቻው ይሽረፋል ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ያላዩት አገር አይናፍቅም ያላረፈች ምላስ ሽማ ትልስ ያላረፈች እግር ከዘንዶ ጉድጓድ ትገባለች ያላሰብከውን ኣግኝ መረገመም ምርቃን አይደል ያላስደጉት ውሻ ቤት ዘግተው ቢመቱት ዞሮ ይናከሳል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra