Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያላስደጉት ውሻ ቤት ዘግተው ቢመቱት ዞሮ ይናከሳል ያላባቱ ቢዛቁን አባክኖ ያባክን ያላዋቂ ሳሚ ምላስ ይነክሳል ያላወቁ አለቁ ያላዞረ ሲዞር አደረ ያላዋቂ ቆራሽ ማእድ ኣበላሽ ያላየ ልጅ ዳቦ ፍሪዳው ያላዩት ኣገር አይናፍቅም ያላዩት ነገር ክፋ አይደለም መልካምም አይደለም ያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል ያልበላህን አትከክ ያልበላ ዳኛ አያሟግት ያልጠጣ እንግዳ አይጫወት ያልተመካ ግልግል ያውቃል ያልተማረ ዋናተኛ ከዳኛ ፊት አንቢተኛ ያልተነካ ግልግል ያውቃል ያልተገላበጠ ያራል ያልታደለ ቆዳ ሲላፋ ያድራል ያልታደለ በረዶ ከድንጋይ ላይ ያርፋል ያልታደለች ከንፈር ሳትሳም ታድራለች ያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra