Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያልታደለ ከንፈር ሊፕስቲክ ያበዛል ያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያረጃል ያልነበረ ያፈርሳል ቀዳዳ ያፈሳል ያልወለደ አጋድሞ አረደ ያልወለድኩት ልጅ አባባ ቢለኝ ሆዴን ባርባር አለኝ ያልወለድኩት ልጅ አባዬ ቢለኝ አፌን ዳባ ዳባ አለኝ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ያልሟል ይተረጉሟል ያልሞላ ተርፎ አይፈስም ያልሞተና ያልተኛ ብዙ ይሰማል ያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል ያልሰማ ጥኑ ነው ባልሽ ወዳጄ ነው ያልሰሙት ነገር ክፋም መልካምም አይደለም ያልሰጡት ተቀባይ ያልጠሩት አቤት ባይ ያልሳሉት አይላጭ ያላዩት አይቆጭ ያልቆረጠ እግብ አይደርስም ያልበሉት እዳ ያልጠሩት እንግዳ ያልበላ ሬሳ ያልለበሰ አንሰሳ ያልበላ ዳኛ አያሟግት ያልጠጣ እንግዳ አያጫውት ያልበላኝን ቢያከኝ አይገባኝ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra