Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያልታረመ አፍ ከዋንጫ ይሰፋል ያልታየ እንጂ ያልተሰማ ያልተደረገ አንጂ ያልተባለ ነገር የለም ያልታደለ በረዶ ከድንጋይ ላይ ያርፋል ያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያረጃል ያልታደች ወፍ አይኗ በጥቅምት ይጠፋል ያልነበረ ያፈርሳል ቀዳዳ ያፈሳል ያልወለደ አንጀት ጨካኝ ነው ያልወለደ ኣይነሳ የሽምብራ ማሳ ያልወለደ አጋድሞ አረደ ያልወለዱ ሁሉ ጊደሮች ይባላሉ ያልወለደኩት ልጅ አባባ ቢለኝ አፈን ዳባ ዳባ አለኝ ያልወለደኩት ልጅ አባ አባ ቢለኝ አፌን ዳባ ዳባ አለኝ ያልዘሩት አይበቅልም ያልዘራሁት በቀለብኝ ዱባ ያልኩት ቅል ሆነብኝ ያልዘራውን የሚበላ ዝንጀሮ ነው ያልገደለ በሽታ ምስጋና የለውም ያልገደለ ዘማች ያልወለደ ኣማች ያልጋ ሴሰኛ ሶስት ያስተኛ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ያልጠሩት መካሪ ያልሾሙት ፊታውራሪ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra