Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያልጠሩት መካሪ ያልሾሙት ፊታውራሪ ያልጠሩት ሰርገኛ በትረኛ ያልጫ ድንፋታ እንጀራ እስኪቀርብ ያልጫ ድንፋታ እንጀራ አስኪቀርብ ነው ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል ያመል ትንሽ ይጥላል በጭራሽ ያመሰገኗት ቅል ባፏ ታፈሳለች ያሞሌ ጥጃ በወንዙዋ ትናፋ ያመነታ ተመታ ያመኑት ሲከዳ ይቀላል አዳ ያመኑት ፈረስ ጣለ በደንደስ ያመጣሁት ውሻ ነከሰኝ ያነደድኩት አሳት ጠበሰኝ ያመጣል አንበሴ ይበላል ኮሳሌ ያማከሩት ዳኛ ያግዛል የመተሩበት እጅ ይወዛል ያምላክን ነገር ምኑን አውቀሽው ወይ እኔ እበላው አንቺ አርመሽው ያምላክን ነገር ስንቱን አውቀሽው ወይ እኔ አበላው አንቺ አርመሽው ያምራል ብለው ለነብር ልጅ አይድሩም ያምራል ብለው ከተናገሩት ይከፋል ብለው ያስቀሩት ያምራል ብለው ከመናገር ይከፋል ብሎ መተው ያምራል ብሎ ይሽልሟል ያውቃል ብሎ ይሾሟል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra