Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያባቱን ቢሰጡት ህይወቱ ያባቱን ቢነሱት ሞቱ ያባቱን ያገኘ ህይወቱ ያባቱን ያጣ ሞቱ ያባት ልጅ የደንደስ ስጋ ያባት ልጅና ጆሮ አንድ ነው ያባት ምርቃት አያስገባም ጥቃት ያባት ልጅ የማድጋ ዶሮ ነው ያባት ልጅ የማድጋ ዶሮ አንድ ነው ያባት ሞቱን አይወዱ ረጃቱን አይሰዱ ያባት ሞቱን አይወዱ ረድኤቱን አይሰዱ ያባት ሲቀር ምሰህ ቅበር ያባት አገር ከሞት አያስጥልም ያባት አርግማን ሲዳሩ ማልቀስ ያባት እዳ ለልጅ ያፍንጫ አድፍ ለእጅ የወፍጮ እዳ ለመጅ ያባት ወርቅ ባለዝና አህል ለቀጠና ያባት ያምራል የባአድ ያናግራል ያባት ያምራል የባአድ ያኖራል ያባት ደግ ይደልላል ያባት ክፋ ለእንጀራ ልጅ ያደላል ያባትህ ቤት ሲበዘበዝ አብረህ ዝረፍ ያባትህና የናትህ ወገኖች ሲጣሉ ጥግህን ያዝ ያባያ ልጅ ወዳቂ ያራኝ ልጅ አጥባቂ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra