Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያባያ ልጅ ወዳቂ ያራኝ ልጅ አጥባቂ ያባያ እናት አትታረድም ያባያ ወንድሙ አይታረድም ያባይ ምልክቱ አንደበቱ የገዳይ ምልክቱ ሽልማቱ ያባይ እንባ አይታገድም ያባይን እናት ውሀ ጠማት ያባይ ውሀ ተለያየ ሲሉ ተገናኘ ያባይን ልጅ ውሀ ጠማው የላጭን ልጅ ቅማል በላው የኣብሮ አደግ ልብ በቁና ይሰፈራል ያብዬን እከክ ወደ እምዬ ላከከ ያብዬን እከክ ወደ እምዬ ልክክ ያተር ክምር የጭሰኛ ክብር ያናጢን ልጅ ጅብ በላው የላጭን ልጅ ቅማል ፈጀው ያንበሳ ልመና ጋማ ይዞ ነው ያንበሳ ልመና ጋማ ይዞ የቄስ ልመና አናዞ ያንበሳ ማላጅ ጋማ ይዞ ጅብን መውጋት አህያን ተጎዝጉዞ ያንበሳ ማላጅ ጋማ ይዞ ጅብን መውጋት አህያን ተገን ይዞ ያንበሳ አማላጅ ጋም ይዞ ጅብን መውጋት አህያን ተገን ይዞ ያንበሳ ኮርዲዳና የጨዋ ልጅ ሞግዚት ከመሆን ይሰውርህ ያንበሳ ገራም ይውላል ከላም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra