Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያደረገችውን ታስታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ ያደፈ በእንዶድ የጎለደፈ በሞረድ ያደፈውን በእንዶድ የጎለደፈውን በሞረድ ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይቀርም ያዳቆነ ሰይጣን የግል ኮሌጅ ከፈተ ያዛቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይቀርም ያዳኝ ውሻ ጠጉር ባፋ ብትር ትርፉ ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ ያገሩን ሰርዶ ያገሩ በሬ ይወጣዋል ያገር ልማት የገበሬ ሀብት ያገር ልጅ በምን ይመታል በኩበት ያም አንዳይሄድ ያም አንዳይሞት ያገር ልጅ በምን ይማታል በኩበት ያ አንዳይሄድ ያ አንዳይሞት ያገር ልጅ የማር እጅ ያገር ልጅ የማር ጠጅ ያገር አድር ለንጉስ ያስቸግር ያገር አድር ጦም ያሳድር ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት እህትህ ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት አትህ ያገርህ ዱር ፍራትን ያስወግዳል እንጂ ከሞት አያድንም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra