Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ይሄ እንግዳ ቸኮለ ሊያድር ነው መሰለኝ ይህ ሁሉ ከርከሬሻ ባንቺ የተነሳ ይህ ሁሉ ጠባሳ ባንቺ የተነሳ ይህ ኣንበሳ ደም ደም ኣገሳ ይህ እንግዳ ቸኮለ ሊያድር ነው መሰለኝ ይህ ከርከሬሻ ዳቦዬን ለማን ይህን ብሰጥ ምን እውጥ ይህን ብትሰጥ ምን ትውጥ ይህንን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ ይህን ፈርቼ ደጄን በቀን ዘግቼ ይህች ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም ይህች ተፍተፍ አኔን ለመመንተፍ ይሆናል ብዬ ጎሽ ጠመድኩ የማይሆን ቢሆን ፈትቼ ሰደድኩ ይሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን ይሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ ይሉሽን ባልሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ ይሉሽን ባወቅሽ ገበያም ባልወጣሽ ይሉ አይሉ የት አለ ቅሉ ይሉሽን ብትሰሚ ጎንደር ላይ ክረሚ ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra