Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የመጣ ሳይመጣ የውሃ ቦይ ጥረግ የመጣው ቢመጣ ወይ ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ የመጣ ቢመጣ ከቤቴም አልወጣ የመጥረቢያ ልጅ መዝለፊያ የመጥረቢያ ልጅ ጥልቆ አይደል የሚባለው የሙሽራ እድሜ ቢያጥር የሰርጉ ድግስ ሆነ ለተዝካር የሙት ቀናተኛ ሚስቴን አደራ ይላል የሙት አልቃሹ የቁም ወራሹ የሙት አልቃሹ የቁም ወራሽ የሙት የለውም መብት የሚሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን የሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ሳልወጣሽ የሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ የሚመክተው ጋሻ የሚጠጋበት ዋሻ የሚመክተው ጋሻ የሚጠጋበት ዋሻ የለውም የሚመጣውን እንድታውቅ ያለፈውን እወቅ የሚሞት ልጅ አንገቱ ረጅም ነው የሚሮጡበት ሜዳ የሚወጡበት ቀዳዳ የሚሰራ ምንም አያወራ የሚሰርቀውን ያጣ ሌባ ሰላማዊ መስሎ ይገባ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra