Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የሚሰርቀውን ያጣ ሌባ ሰላማዊ መስሎ ይገባ የሚሰርቀውን ያጣ ሌባ ሰላማዊ መስሎ ይገባል የሚሰርቅ ሰው አደራ ቢያስቀምጡት እጅ ይነሳል የሚክድ ሰው አደራ ቢያስቀምጡት እጅ ይነሳል የሚሰጥም እሾህ ይጨብጣል የሚሰጥም ገለባ ይጨብጣል የሚስት መናኝ የእናት አገር ለማኝ የሚስት አንባሻ የጎረቤት ውሻ የደጅ አርሻ የሚስት አሳቢ የጥንድ በሬ ሳቢ ይስጥህ የሚስት ወይዘሮ አርሻው ጋራ ዞሮ የሚስት ዘመድ የማር አንገት የሚስት ዘመድ የማር እንጎቻ የሚሽሹበት አምባ ሲሸሽ ተገኘ የሚበላው ካጣ ይበላለት ያጣ የሚበላው ካጣ ይበላበት ያጣ የሚበጀውን ባለቤት ያውቃል የሚከርመውም የማይከርመውም ባንድነት ዝናብ ይለምናል የሚከርመውም የማይከርመውም አንድነት ዝናብ ይለምናል የሚካኤል ስለት ለገብርኤል ምኑ ነው የሚካኤል አለት ለገብርኤል ምኑ ነው Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra