Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የሚያስፈራውን ለሚነግርህ የሚያስቀዝነውን ንገረው የሚያስፈሳውን ለሚነግርህ የሚያስቀዝነውን ንገረው የሚያብረቀርቅ ሁሉ ወርቅ አይደለም የሚያድግ ልጅ በእናቱ እጅ የሚያድግ ልጅ አትበድል የሚሞት ሽማግሌ አታቃልል የሚያድግ ልጅ አትበድል የሚሞት ሽማግሌ አታቅል የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚሞት ሽማግሌ አይርገምህ የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚያልፍ ዝናብ አይምታህ የሚያድግ ዛፍ በቁጥቋጦው ያስታውቃል የሚያድግ ዛፍ ከቁጥቋጦው ያስታውቃል የሚያጠግብ ቂጣ ከምጣዱ የሚወጣ ጥጃ ከገመዱ የሚያጠግብ ቂጣ ከምጣዱ የሚወጣ ጥጃ ከገመዱ ያስታውቃል የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል የሚያፈስ ቤት ጨቅጫቃ ሚስት የሚዳቋ ብዛት ለነአቶ ውሻ ሰርግ ነው የሚዳቋ ብዛት ለውሻ ሰርግ ነው የሚዳቋ ግርግርታ ለውሻ ሰርጉ ነው የሚዳቋ ግርግርታ ለውሻ ሰርግ ነው የሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት የሚጣፍጥ ምግብ ሲርብ የበሉት ነው Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra