Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዘመድና መድሀኒት የተቸገሩ ለት ዘመድና መድሀኒት በተቸገረ ቀን ይፈለጋል ዘመድና ሚዛን ከወገብ ይይዛል ዘመድና እሳት በሩቅ ዘመድና ሳንቲም ከመንገድ ወድቀው ሳንቲሙን አነሱ ዘመድን ጥለው ዘመድና ዋንጫ እያለቀሰ ይመጣ ዘመድና ገንዘብ ሳያስቡት ይገኛል ዘመድና ፍየል ቤት አጥፊ ነው ዘመድን ከዘመድ ጋር ማማት ዳቦ እንደመግመጥ ነው ዘመድን ከዘመድ ጋር ማማት ጮማ እንደመቁረጥ ይቆጠራል ዘመድን የሚወጉበት ጦር ጀንፎው አይለቀቅም ዘመድን የሚወጉበት ጦር ጅንፎው አይለቀቅም ዘመድ ከዘመዱ አህያ ካመዱ ዘመድ ያረጀ በልቶ ያፈጀ ዘመዶችዋ ሁሉ ይሏታል ግንድ አልብስ ዘምቶ ተወረሰ ዘምቶ ያረጀ በልቶ ያፈጀ ዘረፋና ቀን ካልተሻሙበት ያልቃል ዘሩ የጣቴ ምድሩ ያባቴ ዘር ልትበደር ሂዳ እህል ሲሽት መጣች Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra