Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዘር ልትበደር ሂዳ እህል ሲሽት መጣች ዘር ከልጓም ይስባል ዘር ከልጓም ይጠቅሳል ዘር ከልጓም ይስባል ዘር ከበረከት ትውልድ ከምርቃት ዘርቶ መቃም ወልዶ መሳም ዘርቶ ያልበላ አምላክን ጠላ ዘር የጣቴ ምድሩ ያባቴ ዘባራቂ ላባ ቀረሽ እብድ አስተኔ ዘባራቂ ይወዳል ምራቂ ዘቅዝቀው ቢቀብሩት ቀና ብሎ አደገ ዘንዶ የዳገት በረዶ ዘንጋዳ ከቆረጡት አገዳ ሚስት ከፈቷት አዳ ዘንጋዳ ተቆረጡት አገዳ አዳኛ ከደረሱ አዳ ዘንጋዳና ወታደር በመከር ጊዜ ይታይ ነበር ዘንጋዳ የገለበጠ አባቱን የገላመጠ ዘንዶ የዳገት በረዶ ዘንግ ከተተከለ ልብ ተከፈለ ዘኬውን ሲቋጥር አነቀው ነብር ዘጠኝም ቢታለብ ለኔ ያው ገሌ ነው Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra