Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዘጠኝም ቢታለብ ለኔ ያው ገሌ ነው ዘጠኝ ሞት መጣ ቢሉት አንዱን ግባ በለው ዘጠኝ ሞት መጣ ቢሉት አንዱን ግባ በለው አለ ዘጠኝ ሞት መጣ ቢሉት አንዱን ግባ በለው አለው ዘጠኝ ጠጥቶ አስረኛውን የወደደ በሙሉ ነደደ ዘጠኝ ጠጥቶ አስር የወደደ በሙሉ ተናደ ዘጥ ዘጥ አቁማዳ ቂጥ ዘገየች ከረመች ቆይታ መጣች ዘፈን በበገና ነገር በዋና ዘፈን በከበሮ አዋጅ በደበሎ ዘፈን በገና ነገር በዋና ዘፈን ኣለ በገና ነገር አለ በዋና ዘፈን አለ በገና ነገር አለ ዋና ዘፍኖ አያምር አንኳን አልቅሶ ዛሬ ጠምቃ ፈጀችው ጠልቃ ጠልቃ ዛሬ የትላንት ነገ ነበረች ዛሬ ደግሞ የነገ ትላንት ትሆናለች ዛር ልመና ሳይያዙ ገና ከተያዙ ብዙ ነው መዘዙ ዛብ የሌለው ፈረሰኛ ምሳ የሌለው ኮለኛ ዛፍ ሲወድቅ ከግንዱ ሰው ሲቸገር ከዘመዱ ዛፍ በሌለበት አንቧጮ አድባር ይሆናል Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra