Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዝናብ ሳይመጣ ገና የውሀን መንገድ መጥረግ ደህና ዝናብ ከደመና ነገር ከዋና ዝናብ ካልጣለ ሁሉ ቤት እንግዳ ካልመጣ ሁሉ ሴት ዝናብ ካባራ ወደ ዋሻ ዝናብና ልጅ ሲጠሉት ያከብር ዝናብ ዘነበ ቢለው ከደጅህ አየው ዝንብ ሩቅ አይበር ሜዳ አደግ ዱር ኣይደፍር ዝንብ ሩቅ አይበር የሜዳ ልጅ ዱር አይደፍር ዝንብ ሳያቆሙ ዝግን አይቅሙ ዝንብ ሳይቅሙ ዝግን አይቅሙ ዝንብ ቢሰበሰብ መግላሊት አይከፍትም ዝንብ ቢሰበሰብ ጋን አይከፍትም ዝንብ ካይን ጭራ ከዘባን ዝንጀሮ መቀመጫዬ ይብሳል አለች ዝንጀሮ የመቀመጫዬ ይቅደምልኝ አለች ዝንጀሮ ሰው ነበር ይላሉ ድሮ ዝንጀሮ ቢሰበሰብ ውሻን አይመክትም ዝንጀሮ አንሳሳቅ ካልሽ ነዶዬን መልሽ ዝንጀሮና ጥዋ ካፋ ነው የሚያዝ ዝንጀሮና ጥዋ ክፋ ነው የሚይዝ Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra