Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሴት ከወንድ እህል ከሆድ ሴት ለቤት ወፍጮ ለዱቄት ሴትና መሬት የማይችሉት የለም ሴት ማገዶ ሲቸግራት ምሰሶ ትነቅላለች ሴት ሲበዛ ልማት ይፋጠናል ሴት ሲበዛ ወንዶች ይፈራሉ ሴት በማጀት ወንድ በችሎት ሴት በጳጳስ ኳደሬ በንጉስ ሴት ብታውቅ በወንድ ያልቅ ሴት ሲያፏጩላት ያረሱላት ይመስላታል ሴት ታውቅ በወንድ ያልቅ ሴት አማት የመረዘው ኮሶ ያነዘዘው ሴት አግብተው ሴት ቢወልዱ የት አለ ንግዱ ሴት ከወንድ እህል ከሆድ ሴት ከጠላች በቅሎ ከበላች አመል አወጣች ሴት ካላበለች ባልዋን ትወልዳለች ሴት ካልወለደች ቋንጣ አትጠብስም ሴት ካልዋሽች ባልዋን ትወዳለች ሴትና መሬት የማይችሉት የለም ሴት የወደደ ጉም የዘገነ Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra